የካምባ ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት በልማታዊ ሰፍትኔት ፕሮግራም በካፒታል በጀት ለካምባ ዙሪያ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት የተለያዩ ዘሮች፤ የንብ ቀፎዎች፤ የንብ ቀፎ ማሟያ ቁሳቁሶች፤ የተለያዩ ፖሊቴን ባጎች፤ የዉሃ ማጠጫ ጀርካን፤ ሜትርና ድግን መጋዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል19 Comments