በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት መደበኛ ካፒታል በጀት እና ካፒታል ፕሮጀክቶች ማለትም ለአስር ህንጻ ግንባታ እና ለት/መንገድ ልማት ጽ/ቤት መንገድ ስራ እና በልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም የተለያዩ ማቴሪያሎዎችን በሀገራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል 15 Comments