በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የኮ/ቻ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የ2017 ዓ.ም በጀት አመት ለመምሪያና እና ለክፍለ ከተሞች ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳርያ የጽዳት እቃ፤ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሌሎች አላቂ እቃዎች፤ ፈርኒቸር፤ የመኪና እና እና የመኪና ዘይቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments