በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን ለወግዲ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ የጽዳት እቃ፣ ልዩ ልዩ የህትመት ውጤቶች የህክምና ደንብ ልብስ፣ ልዩ ልዩ የቢሮ መሳሪያዎች በ2017 በጀት ዓመት በውስጥ ገቢ በጀት እና በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments