በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ግብርና ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል በሰቆጣ ቃልኪዳን በጀት በፌደራል ግብርና ሚኒስቴር እና በክልል በተለቀቀ በጀት የተለያዩ የጓሮ አትክልቶች እና ፍራፍሬዎች ዘር እና ግሪንሃውስ ፕላስቲክ የመሳሰሉትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል19 Comments