በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የገንዘብ ቢሮ በሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የሁለት ወር እንቁላል ጣይ ቮቫንስ ዝሪያ ዶሮዎች እና የዶሮ መኖ እንዲሁም የተለያዩ የውሃ እቃ የመሳሰሉትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል19 Comments