በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የጋዞ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ላሉ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያ፣ የመኪና ጎማና ባትሪ፣ የኤልክትሮኒክስ እቃዎች፣ የማሽነሪ ኪራይ፣ የውሃ እቃዎች እና ሲሚንቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሎት ድምር ውጤት ለመግዛት ይፈልጋል21 Comments