በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የገ/ኢ/ል/ቢሮ የሰ/ወሎ ዞን መምሪያ የላስታ ወረዳ ፍ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የህትመት አቅርቦት ግዥ፣ የጽሕፈት መሣሪያ አቅርቦት፣ የጽዳት ዕቃዎች አቅርቦት፣ የተዘጋጁ የደንብ ልብሶች አቅርቦት፣ የተዘጋጁ የደንብ ልብሶች አቅርቦት፣ ያልተዘጋጀ ጣቃ ጨርቅ ወይም ብትን ጨርቅ አቅርቦት፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች አቅርቦት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል21 Comments