በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የወረጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙት የወረዳው የመንግስት መ/ቤቶች የሚያገለግሉትን የጽህፈት መሳሪያዎችን፣የጽዳት ዕቃዎች፣ቋሚ እቃዎችን፣የደንብ ልብስ አልባሳትን፣የመኪና ጎማዎችን፣የተለያዩ ኮምፒውተሮችን፣ላፕቶፖችን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን እና ጥቃቅን የቢሮ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 21 Comments