በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ህትመቶች፣የጽዳት እቃዎች፣የመኪናና ሞተር መለዋወጫ እቃዎች፣ጀነሬተር፣ቋሚ የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸሮች፣ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ኮምፒውተሮችና የመሳሰሉትን ) ጨምሮ፣የመኪና ጎማ፣የግንባታ እና የውሃ እቃዎች፣(ክሎሪን) የተለያዩ አትክልትና የደን ዘሮች፣የሰራተኞች የደንብ ልብስና ጫማ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 21 Comments