በአ/ብ/ክ/መንግስት በደ/ወሎ ዞን የደሴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ለሕግ አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ የጽሕፈት መሳሪያዎችና ተያያዥነት ያላቸው ዕቃዎች፣ የተለያዩ ቋሚ አላቂ መሳሪያዎች፣ ልዩ ልዩ ህትመቶች፣ ልዩ ልዩ የጽዳት ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብስ ጨርቅ እና ጫማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል21 Comments