በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ አልባሳት፣ የብርጭቆ ወረቀት፣ ፕላንፕሌት፣ ንፋፊት (ፊኛ)፣ አልሙኒየም፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና እና የትራክተር ጎማ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ሻምፖ በግልፅ እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የኮስሞቲክስ ዕቃዎች በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል21 Comments