የምስራቅ ወለጋ ዞን ጅማ አርጆ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉት የመንግስት መ/ቤቶች ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል አላቂ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ጎማ፣ የሞተር ሳይክል ጎማ፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፤ የግንባታ ዕቃዎች፣ የቴክኒክ (የሥልጠና) መሣሪያዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments