የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 1 የጠቅላላ ሥራ እና መንገድ ሥራ ተቋራጭ (GC/RC-1) የሆኑ የሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ የጅማ አውሮፕላን ማረፊያ መልሶ ግንባታ ፕሮጀክት ዲዛይን-ግንባታ (Design Build of Jimma Airfield Reconstruction Project) ለማሰራት ይፈልጋል 15 Comments