በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የደሴ ከተማ አስ/ ገንዘብ መምሪያ ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በደሴ ከተማ ስር ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ እቃዎች፣ መኪና እቃዎች፣ የላብራቶሪ እቃዎች፣ የተማሪዎች መጽሐፍ እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ ለመፈፀም ጨረታ ለማጫረት ይፈልጋል 21 Comments