በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ወሎ ዞን በወግዲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስር የፑል መ/ቤቶች አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የመኪና ዕቃ መለዋወጫ፣ ህንፃ መሳሪያ፣ ህትመትና የህትመት ውጤቶች፣ ፈርኒቸር እና የመኪና ጎማ በመደበኛ በጀት በሀገራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 21 Comments