የመነ አብቹ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በከፍለ ከተማው ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች የሚውል የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ቋሚ አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና የደንብ ልብሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 21 Comments