በባሌ ዞን በአጋርፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቶነሮች፣ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒችር፣ የግንባታ እቃዎችን፣ የመኪና ጎማዎችንና፣ የሰራተኛ ደንብ ልብስ እና ለስልጠና እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 21 Comments