ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት ለአንድ ዓመት የሚቆይ ሆኖ በየሶስት ወሩ የሚታደስ ውል በመግባት ለፕሮጀክት መስክ አገልግሎት የሚውሉ አነስተኛ መኪኖችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል