በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የቢሮ ቁሳቁሶች ማለትም ሞተር፣ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ እስቴሽነሪ እና የሞተር ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል