የአምበርቾ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ኃላ/የተወሰነ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በከምባታ ዞን ባሉ ወረዳዎች ላሉት አርሶ አደሮች በያዝነው 2017 ዓ.ም በሀላባ ቁሊቶ እና በዶዮጋና ከተማ ከሚገኙ ማዕከላዊ መጋዘኖች ለሰብል አብቃይ ቀበሌያት ማራገፊያ ጣቢያዎች ለመስኖ፣ ለበልግና ለመኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል 15 Comments