በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ በከምባታ ዞን የዶ/ር ቦጋለች ገብሬ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል በበጀት ዓመቱ CT-Scan ማሸን በሆስፒታሉ ግቢ ውስጥ ተክሎ የሚያሰራውን ከግል አጋር ድርጅት ጋር ውል ገብቶ ከማሽኑ ክሚገኘው ገቢ በፐርሰንት (%) በማስከፈል ለሕዝብ አገልግሎት እንዲሰጥ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል ገብቶ ለማሰራት ይፈልጋል 15 Comments