የናታኒም በጎ አድራጎት ድርጅት በ“CADiR” (Collective Action for Disability Rights) ፕሮጀክት አማካኝነት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የኃይል ማጠራቀሚያ (Inverter; Roof Solar Mounting Structure & Electrical Installation Materials; & Hybrid Inverter Power Backup Systems) ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል