የናታኒም በጎ አድራጎት ድርጅት በ“CADiR” (Collective Action for Disability Rights) ፕሮጀክት አማካኝነት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመገልገያ እና የኤሌክትሮኒክስ ቁሳቁሶች ግዢ (Kitchen & Electronic Appliances Procurement) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል