በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጉራጌ ዞን የምሁርና አክሊል ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙ ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የእስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የመኪናና የሞተር ሳይክል ዕቃዎች እና የቢሮ ፅዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል21 Comments