በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው ት/ት/ጽ/ቤት በዋን ዋሽ በጀት ለእሬሶ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የወንዶች የመጸዳጃ ክፍል ግንባታና ለተበተባን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የሴቶች የንጽህና መጠበቂያ ክፍል /MHM/ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል 15 Comments