የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2019 በጀት አመት የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ግዥ እንዲሁም ሞተር ሳይክል ግቢ ውስጥ በተዘጋጀው ቦታ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል