የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2019 በጀት አመት ለወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ለሚያሰራው ማለትም የጠጠር መንገድ ጥገና ስራ የሚሆን የገረጋንቲ ግብዓት ግዥ ማድረግ ስለሚፈልግ በዘርፉ ከተሰማሩና ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል