በሰሜን ጎንደር ዞን በጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኛው ሴ/መ/ቤቶች በ2017 ዓ.ም በመደበኛ የበጀት ድጋፍ፣ ጃ/ወ/ሚሊሻ ጽ/ቤት መ/ብርሃን ከተማ የሚሊሻ ካምፕ በሙሉ ዋጋ ማስገንባት፣ ጃ/ወ/ማህበራት ጽ/ቤት ዶሮና ቀበሌ የማህበራት መጋዝን ግንባታ በእጅ ዋጋ ማስገንባት እና ጃ/ወ/ባህል ቱሪዝም ጽ/ቤት በመ/ብርሃን ከተማ ሰለሞን አዳራሽ ወንበር ተከላ እና ግዥ በሙሉ ዋጋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል 15 Comments