በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን እስቴሽነሪና የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የተሽከርካሪ ጎማ እና የግንባታ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል