የበቾ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የደንብ ልብስ፣ ፍራሽና አልጋ ልብስ ፣የጽህፈት መሳሪያና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ አነስተኛ እቃዎችና መሣሪያዎች ፣ የመኪና፣ የሞተር ብስክሌቶች ጎማና የተሸከርካሪዎች መለዋወጫ ፣ የመብራት እቃዎችን የበር ቁልፎች ፣ ኤሌክትሮኒክስና ቋሚ ዕቃዎች ፣ ምንጣፎች ፣ መጋረጃዎችና የቢሮ ዕቃዎች እና ሞተር ብስክሌቶች ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል21 Comments