በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የጋራጅ መርጃ ዕቃ፣ የተለያዩ የዳቦ ማሽን፣ የጀነሬተር መለዋወጫ እና የኦፊስ ማሽን መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments