በምዕራብ ወለጋ ዞን የግምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለግምቢ ከተማ ሴከቴር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን የፅሕፈት መሣሪያ (stationary & Cleaning Materials) ፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ ፣ የስፖርት ቱታና ፣ ስኒከር ጫማ ፣ የተማሪዎች አገልገሎት ስልጣና የሚውሉ ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የተለያዩ ፈርኒቸሮች ፣ የተለያዩ የመኪናና የሞተር ሳይክል ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments