በምሥራቅ ወለጋ ዞን የቦነያ ቦሼ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለቦነያ ቦሼ ወረዳ መንግሥት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ለ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያዎች ፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ ፣ የቢሮ ጽዳት ዕቃዎች ፣ ፈርኒቸር ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የመኪና ጎማ እና የቴክኒክና ሙያ ማስለጠኛ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments