በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ በመስቀለ ክርስቶስ ቀበሌ ፈንዲቃ ከተማ ላይ በ2018 በጀት ዓመት 2 የመማሪያ ክፍል እና 2 የማረፊያ ክፍል 1 ብሎክ በአማራ ልማት ማህበር (አልማ) እና በማህበረሰቡ ተሳትፎ ጠቅላላ ዋጋ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል