የባቦ ገምቤል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክሶች፣ የጽዳት መሣሪያዎች፣ ሕትመትና የሕትመት መሣሪያዎች፣ የመኪና ጎማና ከመነዳሪ፣ የሞተር ሳይክል ጎማና ከመነዳሪና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 16 Comments