በኦሮሚያ ክልል ጂማ ዞን ሠኮሩ ወረዳ መንገዶችና ሎጅስቲክስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለመንገድ ግንባታና ጥገና የሚውሉ ግሬደር CAT 140H፤ ኤክስካቫተር CAT 200HP፤ ሮለር 10 Ton እና በላይ፤ ሻዎር ትራክ ከነፓምፕ እና ገልባጭ መኪና (Dump Truck) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል 15 Comments