በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቦረና ወረዳ ፍ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ ውስጥ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽህፈት መሣሪያ፣ ሌሎች አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ፋይል ፎልደር እና ሌሎች የህትመት ውጤቶችን ህጋዊ አቅራቢ የንግድ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 21 Comments