DireTenders ጨረታ

ጨረታ

  • Home
  • Search Tenders
  • My Alerts
  • Subscription Price
  • Account
  • Register
  • Login
  • Delete My Account
  • Home
  • Search Tenders
  • My Alerts
  • Subscription Price
  • Account
  • Register
  • Login
  • Delete My Account

በኢትዮጰያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩከ አዋጅ ቁጥር 859/2006 እና በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 መሰረት የተተው ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን በእቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 መሠረት የተተው ንብረቶችን ማለትም DIESEL GENERATOR, SHOE OUTSOLE AND MOULD, የተሽከርካሪ መለዋወጫ, PORTABLE CONTAINERIZED WAIST TREATMENT PLANT WITH ACCESSORY, COFFEE GRINDER, ANGLE IRON AND FLAT BAR, MEMBRANE CLEANER እና የግንባታ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

21 Comments
  • 4060
  • 4061
  • 4062
  • 4063
  • 4064
DireTenders.com 2025