በሀዲያ ዞን የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች (ለንግድ እና ለመኖሪያ) የተዘጋጁ የከተማ ቦታዎችን በ1ኛ ዙር መደበኛ የግልጽ ሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ማስተላለፍ ይፈልጋል