DireTenders ጨረታ

ጨረታ

  • Home
  • Search Tenders
  • My Alerts
  • Subscription Price
  • Account
  • Register
  • Login
  • Delete My Account
  • Home
  • Search Tenders
  • My Alerts
  • Subscription Price
  • Account
  • Register
  • Login
  • Delete My Account

የአዳማ ከተማ አስተዳደር በከተማ አስተዳደሩ በመኖሪያ ቤቶች ላይ የሚስተዋለውን የፍላጎትና የአቅርቦት አለመጣጣም ችግር ለመፍታት ወጪ ቆጣቢ ቤቶችን ገንብቶ ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ እንዲችል ባለ 5 ወለል ከ12 ብሎክ በላይ በቂ የመኪና ማቆሚያ የ24 ሰዓት የውሃ እና መብራት አገልግሎት ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ በቂ የልጆች መጫወቻ ቦታ እና የጋራ መናፈሻ ቦታ ያላቸው ባለ ሁለት መኝታ የመኖሪያ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በካሬ የመነሻ ዋጋ በግልፅ ጨረታ መግዛት ለሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብ ወይም የግል ወይም የመንግስት ድርጀት ወይም አክሲዮን ማህበር አወዳድሮ በሽያጭ ማስተላለፍ ይፈልጋል

15 Comments
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
DireTenders.com 2025