በሸገር ከተማ አስተዳደር የመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች ለማዘጋጃ ቤት እና ለውክልና መ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮችና የማሽነሪ መኪና ጎማዎችና ለተለየዩ የመኪና ሞዴል ጎማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments