በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕ/ሐረርጌ ዞን የመቻራ ሚጨታ ከተማ መስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በመቻራ ሚጨታ ከተማ ማስተዳደር የከንቲባ ጽ/ቤት ባጀት ለመቻራ ሚጨታ ከተማ የውስጥ ለውስጥ መንገድ ለማሰራት ማሽነሪ ክራይ ስለሚፈልግ ለዚህም ስራ የሚውሉ ማሽነሪዎችን (CAT EXCAVATOR GRADER, DUMP TRUCKER ) ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን /መሀበራት/ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል 15 Comments