የአዲስ ዘመን ከተማ አስተዳደር ከተማ መሠረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሠረት በ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ጨረታ የድርጅት 2 እና ለመኖሪያ 1፤ ጠቅላላ ሦስት ቦታዎችን ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል 15 Comments