በሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር የደባርቅ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓ.ም በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያ እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ ብትን ጨርቅ የተዘጋጁ አልባሳት እና ጫማዎች፣ የስፖርት ትጥቅ፣ የመኪና መለዋወጫ እቃ እና የመኪና ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments