የጎንደር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከባህልና ቱሪዝም ጋር በትዕዛዝ ለፕሮጀክት ሥራ የሚሆን ብረታ ብረቶች፣ ለኤሌክትሪክ ሲቲ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮንስትራክሽን፣ ማኑፋክቸሪንግ፣ ሰርቫይንግ ድራፍቲንግ ትህምርት ክፍሎች ማሰልጠኛ ዕቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች እና የመምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አውዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments