የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የተለያዩ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎችን፣ የፅዳት እቃዎችን፣ የቋሚነት ባህሪ ያላቸውን እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ እቃዎችን፣ የኤሌክትሪክ እቃዎችን፣ የፈርኒቸር እቃዎችን፣ የመኪና እቃዎችን፣ አገልግሎቶችን እና የብስክሌት ጎማ ከነ-ካላማዳሪው ግዥ በግልጽ ጨረታ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments