የጎንደር አካል ጉዳተኞች ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል በ2017 በጀት ዓመት ለማዕከሉ አገልግሎት የሚዉሉ የስልጠና ጥሬ እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የአይሲቲ እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የልብስ ስፌት መኪና ማኩክ፣ የ3L መኪና ጎማ፣ የ3L-166 ኮድ 4-01171 ለሆነ መኪና የኪሎ ሜትር ጌጅ ሙሉዉን፣ የህንፃ መሳሪያ እቃዎች እና በማዕከሉ ጊቢ ዉስጥ ለሚሰለጥኑ አካል ጉዳተኞች ምግብ አብስሎ ለመመገብ በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments