በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለበየዳ ወረዳ ቆላማና መስኖ አካባቢ ጽ/ቤት ለበያ እና ለጃንበለው ቀበሌ የመስኖ ዊር እና የካናል ማራዘም የግንባታ ሥራ በ2017 በጀት ዓመት በሴፍቲኔት ፕሮግራም ካፒታል በጀት ለግንባታ የሚውል የግንባታ ማቴሪያል ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በየዘርፉ ንግድ ፍቃድ ካላቸው ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments