በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለአብቹና ኘኣ ወረዳ መንገድና ሎጅስቲክ ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ለሚገኙ ለተለያዩ ቀበሌዎች የመንገድ ጥገና የሥራ ግንባታ ከቦጠራ ብለት እስከ አኖ አከብዶ 12.5km፤ ከነስሪ ጥርኝ ድርማ 11.5 Km እና ከጋዱላ ሞዬ አመንቴ ጎሮ ድረስ 6.1 Km ለመንገድ ግንባታ የሚያስፈልጉትን ማሸኖችን ተከራይቶ ለማሠራት ይፈልጋል 15 Comments